am_tn/pro/12/21.md

571 B

መከራ አያገኘውም

“አያገኘውም” የሚለው አሉታዊ ቅርጽ የመከራን (ሊመጡ የሚችሉ ክፉ ነገሮችን) ሃሳብ ይሰርዘዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መልካም ነገሮች ይመጣሉ (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)

ውሸተኛ ከንፈርን እግዚአብሔር ይጠላል

“ከንፈር” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “Yahweh detests those who tell lies” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)