777 B
777 B
የለፍላፊ ሰው ቃሎች እንደሚዋጋ ሰይፍ ነው፡፡
“እንደሚዋጋ ሰይፍ” የሚለው ሀረግ ሌላ ሰው የሚጎዳ ጭካኔ የተሞሉ ቃላቶችን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው እንደሚገባ ሳያስብ የሚናገረው ንግግር እንደ ስለታም ሰይፍ ሰውን ሊጎዱ ይችላሉ፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
የጠቢባን ምላስ
“ምላስ” ሰውየው የሚናገረውን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥበበኛ ሰዎች የሚናገሩት” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ፈውስን ያመጣል
“ያጽናናል እና ይፈውሳል”