ይህ ሀረግ በራሱ ግንዛቤ፣ አስተሳሰብ ወይም ትውስታ የሚለውን ሃሳብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በራሱ አመለካከት” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
ጥበብ ያለባቸው ሃሳቦች
“ጥበበኛ ነው” ወይም “ጥሩ ግንዛቤ አለው”