771 B
771 B
ክፉ ሰው በክፉ ንግግሩ ይጠመዳል
“ይጠመዳል” በወጥመድ መያዝን ወይም ደግሞ መታለልን ይወክላል፡፡ ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ ሰው የሚናገራቸው ነገሮች ራሱን ያጠምዱታል” (ምትክ ስም እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
እንደ እጁ ስራም ዋጋውን ይቀበላል
“የእጁ ስራ” የሚለው ሀረግ የጉልበት ስራን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መልካም ስራው ዋጋ እንዲቀበል እንደሚያደርገው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)