“ዋጋ የሌለው እቅድ” ወይም “ዋጋ የሌላቸው ስራዎች”
ይህ የሰውን ድርጊትና ሃሳብ ያመለክታል፡፡ በዛፍ ላይ ያለ ፍሬ ዛፉ ምን እንደሆነ እንደሚያሳይ ሁሉ እንደዚሁ በተመሳሳይ መንገድ የሰው ቃላቶችና ድርጊቶች የሰውየው ባሕርይ ምን እንደሚመስል ያሳያል፡፡