am_tn/pro/12/05.md

801 B

የክፉ ሰዎች ቃል ድንገት ለመግደል አድፍጦ ያደባል

ሌሎችን ሰዎች ለመጉዳት ክፉ ሰዎች የሚናገሩት አታላይ ነገር ቃሎቻቸው አንድን ሰው በድንገት ለመግደል እንደሚጠብቁ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክፉ ሰዎች የሚናገሩት ቃል አንድን ሰው በድንገት ለመግደል እንደሚጠብቅ ሰው ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የቅኖች አፍ ግን ይታደጋቸዋል።

“ከቅን ሰው የሚገኝ ምክር ሰዎችን በደህንነት ይጠብቃቸዋል”

ቅን

“ጻድቅ ሰው” ወይም “ታማኝ ሰው” ወይም “ፍትህ የተሞላ ሰው”