am_tn/pro/12/01.md

528 B

አጠቃላይ መረጃዎች፡-

ጸሐፊው በዚህ ምዕራፍ በሙሉ ትይነትን ይጠቀማል፡፡

አጠቃላይ መረጃዎች፡-

ከቁጥር 5-15 ያለው ጥበብንና ሞኝነትን ያወዳድራል፡፡

ማንም

“ማንም ሰው”

እርምትን የሚጠላ ግን ደነዝ ነው፡፡

“ሊያደርግ የሚገባውን ነገር ሊነገረው የማይወድ ሰው”

ደንቆሮ ነው

“ሞኝ ነው” ወይም “ጥበብ የሌለው ነው”