am_tn/pro/11/30.md

601 B

ጽድቅን የሚያደርግ ሰው እንደ ሕይወት ዛፍ ይሆናል

ጽድቅን የሚያደርግ ሰው የሕይወት ፍሬን ከሚያፈራ ዛፍ ጋር ተነጻጽሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጽድቅን የሚያደርጉ ሰዎች ለራሳቸውና ለሌሎች ሰዎች ሕይወትን ያመጣሉ” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የሕይወት ዛፍ

ይህን በምሳሌ 3፡18 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልት፡፡

ምን ያህል የላቀ

“ከዚያም የበለጠ”