“ነፋስ” ለማይጨበጥ ነገር ወይም ዋጋ ለሌለው ነገር የቆመ ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምንም አይወርስም” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)