ሳይቀጣ አይቀርም
ይህ ሀረግ አዎንታዊውን አጽንዖት ለመስጠት አሉታዊውን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእርግጠኝነት ይቀጣል” (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)
እንደ ወርቅ ቀለበት … ማስተዋል የሌላትም
Like a gold ring … without discretion
ማስተዋል የሌላት ቆንጆ ሴት ከማይጠቅምና ከማይስማማ በዓሳማ አፍንጫ ካለ የወርቅ ቀለበት ጋር ተነጻጽሯል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ማስተዋል የሌላት
x