“ያ ሰው”
“መዝራት” የበለጠ ለማግኘት መበተንን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትክክል የሆነውን ነገር ይበትናል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
“መሰብሰብ” ማግኘት ወይም መሸከፍን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእርግጠኝነት ወሮታን ይቀበላል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)