787 B
787 B
አምላክ የለሽ ሰው በአንደበቱ
“አንደበት” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአምላክ የለሽ ሰው ቃሎች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ከተማዋ ታላቅ ትሆናለች
“ከተማ” ማህበረሰቡን ወይም ሕዝቡን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቡ ይበለጽጋል ዌም “ሕብረተሰቡ ባለጠጋ ይሆናል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
በክፉዎች አንደበት
“አንደበት” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የክፉ ሰዎች ንግግር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)