“በራሱ ኃይል የነበረው ትምክህት”
“ይጠፋል”
ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጽድቅን የሚያደርግ ሰው እግዚአብሔር ከመከራ ይጠብቀዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
“መከራ ይመጣበታል”