am_tn/pro/11/05.md

622 B

መንገዱን ያቀናለታል

“ግልጽ አቅጣጫ አለው”

ክፉው … ወስላታው

እነዚህ የስም ቅጽሎች እንደ መደበኛው ቅጽል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነዚህ ክፉዎች …. እነዚህ ወስላቶች” (የስም ቅጽል የሚለውን ይመልቱ)

ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ

“እነዚህ ክፉ ስራ የሚሰሩ ሰዎች በምኞታቸው ይጠመዳሉ”

ወስላቶች

እምነት ለማጥፋት ዝግጁ የሆኑ፤ ከሃዲዎች፤ አታላዮች