am_tn/pro/11/03.md

793 B

ወስላቶች

የስም ቅጽል እንደ መደበኛው ቅጽል ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወስላቶች ሰዎች” ወይም “እነዚያ ወስላቶች የሆኑ ሰዎች” (የስም ቅጽል የሚለውን ይመልቱ)

በቍጣ ቀን ሀብት አትረባም

“የቁጣ ቀን” እንደ “የእግዚአብሔር ቀን” ወይም “የፍርድ ቀን” ወይም “የመጨረሻው ቀኖች” የመሳሰሉት ወሳኝ ጊዜያትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለፍርድ ሲመጣ ሰው ሀብቱ ምንም ሊያደርግለት አይችልም” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)