1.1 KiB
1.1 KiB
ከጻድቅ ሰው አፍ
“አፍ” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከጻድቅ ሰው ንግግር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ጠማማ ምላስ ግን ትቈረጣለች
“ምላስ” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ውሸት የሚናገሩትን ሰዎች አንደበት ይዘጋል” (ምትክ ስም እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
የጻድቅ ከንፈሮች ደስ የሚያሰኝ ነገርን ያውቃሉ
“ከንፈሮች” የሰውየውን ንግግር ይወክላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጻድቅ ሰው ደስ የሚያሰኝ ነገር እንዴት እንደሚናገር የውቃል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
የኀጥኣን አፍ
“አፍ” የሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- የክፉ ሰው ንግግር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)