am_tn/pro/10/28.md

550 B

የክፉ ሰዎች እድሜ

እዚህ ላይ “እድሜ” የሚወክለው ሰው የሚኖርበት ዘመን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የክፉ ሰው የሕይወት ዘመን” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

አይናወጥም

ይህ በገቢር ግስና በአዎንታዊ መንገድ ሊገለጽ ይችላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ዋስትና አለው” (ምፀት እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)