am_tn/pro/10/24.md

668 B

በላዩ ይመጣበታል

አንድን ሰው ያሸንፋል

ክፉ ሰዎች እንደ ዐውሎ ነፋስ ናቸው

ዐውሎ ነፋስ እንደሚመጣና ማንኛውንም ነገር እንደሚያጠፋ ክፉ ሰዎችም እንዲሁ ይጠፋሉ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የዘላለም መሠረት ነው

“መሠረት” አርማታን ወይም ሰዎች የሚገነቡት የአንድ ነገር መጀመርያን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለረጅም ጊዜ ለሚቆይ ነገር መጀመርያው ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)