am_tn/pro/10/20.md

824 B

የጻድቅ ምላስ

“ምላስ” ሰውየው የተናገረውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጻድቅ ሰው የተናገረው ማንኛውም ነገር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ንጹህ ብር ነው

“ብር” ውድ ዋጋ ያላቸውን ነገሮች ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እጅግ በጣም የከበረ ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የጻድቅ መምላስ

“ምላስ” ሰውየው የሚናገረውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የጻድቅ ሰው ንግግር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ይመግባሉ

እንዲጎለብቱ ወይም ጠንክረው እንዲያድጉ