am_tn/pro/10/14.md

489 B

የሰነፍ አፍ

“አፍ” ሰውየው የሚናገረውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሞኝ ሰው የሚወጣ ንግግር” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

የእርሱ የጸናች ከተማ

ይህ ሃብት እንደ አስተማማኝ ስፍራ የተወከለበት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእርሱ ደህንነት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)