908 B
908 B
ፍቅር ትከድናለች
ፍቅር ጠብን ከማባባስ ይልቅ በሰዎች መካከል ያለውን ችግር እንደሚያስታግስ ሰው እንዲሁ ታደርጋለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልቱ)
በብልሃተኛ ሰው ከንፈር
“ከንፈርየሰውየውን ንግግር ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሚያስተውል ሰው በሚናገረው ውስጥ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
በትር ለጀርባ ነው
“በትር” ጠንካራ የሆነ አካላዊ ቅጣት ይወክላል፣ “ጀርባ” ደግሞ ቅጣቱን የሚቀበለውን ሰው ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አእምሮ የጎደለው ሰው ጠንካራ ቅጣት ያስፈልገዋል” (ተዛምዶአዊ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)