ራስ ላይ ነው
“ራስ” የሰውን ሁለንተና ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእነርሱ ይሰጣል” (ፈሊጥ እና ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)
የኅጥኣንን አፍ
“አፍ” ሰውየው የተናገረውን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ኃጢአተኛ የሚናገራቸው ቃላቶች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ይከድነዋል
እውነትን ይደብቃል
ስም
“ስም” የሚለው ቃል የሰውየውን ዝና ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም “ትውስታ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)