am_tn/pro/10/04.md

445 B

የታካች እጅ

“እጅ” የሰውን ብርታትና ችሎታ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለመስራ ፈቃደኛ ያልሆነ ሰው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

የትጉ እጅ

“እጅ” የሰውን ብርታትና ችሎታ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በትጋት የሚሰራ ሰው” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)