am_tn/pro/10/01.md

982 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

በምዕራፍ 10 የሚገኙ ብዙ ቁጥሮች ትይዩነትን ያነጻጽራሉ፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

የሰሎሞን ምሳሌዎች

ከምዕራፍ 1-9 ካለው መግቢያ በኋላ ምዕራፍ 10 የምሳሌዎችን ማለትም ጥበብን የሚያስተምሩ አጫጭር ትምህሮችን ስብስብ ማቅረብ ይጀምራል፡፡

መዝገብ

በጊዜ ሂደት የተከማቸ

እግዚአብሔር የጻድቁን ነፍስ አያስርብም

እዚህ ላይ “ነፍስ” የሚለው ሰውየውን የሚያመለክት ነው፡፡ ይህ በአዎንታዊ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ጽድቅ የሚያደርጉትን ሰዎች የሚበሉት እንጀራ እንዲኖራቸው ማረጋጋጫ ይሰጣቸዋል” (ተዛምዶአዊ እና ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)