am_tn/pro/09/07.md

1.6 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ቁጥሮች የጥበብን መልእክት ማስተላለፍ ቀጥለዋል፡፡

የሚገስጽ … የሚዘልፍ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረታዊነት የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ፌዘኛ

በልምድ ሰዎች ላይ የሚያፌዝ ሰው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ ሌሎች ሰዎች የስድብ ነገሮችን የሚናገር ሰው” ወይም “የሌሎች ሰዎችን ስም ማጥፋት የሚወድ ሰው”

ስድብን ይቀበላል

“መጥፎ ምላሽ ይቀበላል”

የሚዘልፍ

“የሚያስተካክል”

አትገስጽ

“አታርመው”

ለጠቢብ ሰው … ስጠው፥ እርሱም … ጻድቅን ሰው አስተምረው፣ እርሱም

እነዚህ ሁለት ትእዛዛት በእርግጥ የሚወክሉት ቅድመ ሁኔታ ያለበት ሃሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለጠቢብ ሰው ብትሰጠው፣ እርሱም … ለጻድቅ ሰው ብታስተምረው፣ እርሱም”

ለጠቢብ ሰው ስጠው … ጻድቅን ሰው አስተምረው

እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረታዊነት የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ለጠቢብ ሰው ስጠው

ይህ የሚያመለክተው ለጠቢብ ሰው ምክርን መስጠት ነው፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)