am_tn/pro/08/26.md

841 B

ተወለድሁ … ነበርሁ

ኢዚህ ላይ ጥበብ ስለራስዋ ትናገራለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ተወለድሁ

“እኖር ነበር”

ተመሰረተ

አንድን ነገር መመስረት ማለት በማይናወጥ መሰረት ላይ ወደ ሕልውና ማምጣት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፈጠረ” ወይም “ሰራ”

በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ

ይህ የሚያመለክተው በባህር ላይ በመርከብ ውስጥ ያለ አንድ ሰው በሁሉም አቅጣጫ እንዴት ማየት እንደሚችል መነሻ ቦታ ማስቀመጥን ነው፡፡ (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ቀላይ

“ውቅያኖስ”