am_tn/pro/08/22.md

843 B

በቀድሞ ዘመን የስራው መጀመርያ

“እኔ እርሱ በቀድሞ ዘመን ከፈጠራቸው ነገሮች የመጀመርያው ነበርሁ

በቀድሞ ዘመን

“በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት”

ዘመናት

“ዘመን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጥቅሉ በጣም ረጅም ጊዜን ነው፡፡

ተሰራሁ

ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ሰራኝ”

ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ

“አስቀድሞ” የሚለው ቃል በጥቂቱ ረቂቅ በሆነ መንገድ ሊተረጎም ይችላ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ምድርን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)