am_tn/pro/08/17.md

977 B

ፍቅር

ይህ የሚያመለክተው ወንድማዊ ፍቅር ወይም ለጓደኛ ወይም ለቤተሰብ ያለንን ፍቅር ነው፡፡ ይህ በጓደኞችና በቤተዘመዶች መካከል ያለው ተፈጥሮአዊ ፍቅር ነው፡፡

በትጋት

ጥንቃቄ የተሞላበትና የማያቋርጥ ጥረት

ብልጥግናና ክብር በእኔ ዘንድ ናቸው

“ብልጥግናና ክብር አለኝ”

ዘላቂነት ያለው ሃብትና ጽድቅ

ይህ “ሃብትና ክብር” ምን እንደሆነ ያብራራል፡፡ ይህ “ስለዚህ” በሚለው አያያዥ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለዚህ እኔ ለሚፈልጉኝ ዘላቂነት ያለው ሃብትና ጽድቅ እሰጣለሁ” (አያያዥ ቃላቶች የሚለውን ይመልከቱ)

ጽድቅ

“በትክክለኛው መንገድ የመኖር ችሎታ”