am_tn/pro/08/14.md

595 B

መልካም ምክር

“ጥበብ የተሞላ ሃሳብ”

ምክር

አንድን ሰው ለመርዳት የሚሰጥ ሃሳብ

መልካም

ጥሩ፣ ተዓማኒነት ያለው

እኔ ማስተዋል ነኝ

እዚህ ላይ ጥበብ ማስተዋል እንደሆነች ተደርጋ ቀርባለች፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ማስተዋል አለኝ” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ሹማምንቶች

የከበሩ ሰዎች፣ በአንድ አገር ውስጥ ወሳኝ የሆኑ ቤተሰቦችን የሚመሩ አባላት