am_tn/pro/08/10.md

781 B

ከብር ይልቅ ተግሳጼን ምረጡ

“ብርን ለማግኘት ከመድከም ይልቅ ተግሳጼን ለመረዳት በብዙ ልትደክሙ ይገባችኋል”

ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ትበልጣለች፤ የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም

እዚህ ላይ የምትናገረው በሴት የተመሰለችው ጥበብ አይደለችም፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ ስፍራ ጥበብ ተናጋሪዋ እንደሆነች ለማሰብም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ጥበብ ከቀይ እንቁ እሻላለሁ፤ ምንም ዓይነት ሃብት ከእኔ ጋር አይስተካከልም” (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)