“በአልጋየ ላይ አንጥፌአለሁ”
በጣም ቆንጆ ሽታ ካለው ዛፍ የሚገኝ የግንድ ዓይነት ነው፡፡
እዚህ ላይ የወሲባዊ ፍቅር ደስታ እንደሚጠጣ መልካም ነገር ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርስ በርሳችን የፈለግነውን ያህል ፍቅርን እናድርግ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)