የእርስዋ ማዕዘን
እዚህ ላይ “የእርስዋ” የሚለው ቃል በምሳሌ 7፡5 ላይ እንደተጠቀሰው ማንኛዋንም እንግዳ ሴት የሚያመለክት ነው፡፡ እርስዋ በተወሰኑ ማዕዘኖች በአጠገቧ የሚያልፍ የሚስማማትን ወንድ እየጠበቀች ቆማ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንግዳ ሴት ቆማበት የነበረው ማዕዘን”
ማዕዘን
ይህ ሁለት መንገዶች የሚገናኙበትነ ስፍራ ያመለክታል፡፡
ማታ ሲመሽ
የሚጨልምበትና ሌሊቱ የሚመጣበት የቀኑ ጊዜ ነው