am_tn/pro/07/06.md

312 B

ርብራብ

እርስ በርሳቸው በተጠላለፉ ቀጭን እንጨቶች የተሰራ ያዘነበሉ አራት ማዕዘን ንድፍ ያላቸው ቀዳዳዎች ያሉት የመስኮት ክዳን፡፡

አላዋቂ

ልምድ የሌለው ወይም የአእምሮ ብስለት የሌለው