ሰው
“ሰውየው” ወይም “ያ ሰው”
የሚገባው
“ሌባ ለሰራው ድርጊት ተገቢው ቅጣት”
ውርደቱ
ይህ ዘይቤአዊ ንግግር “ውርደት” የሚለውን ቃል የተጠቀመው ስላደረገው አሳፋሪ ተግባር የሚሰማውን ስሜት ለማመልከት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የአሳፋሪ ተግባሩ ትዝታ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
አይደመሰስም
ይህ ዘይቤአዊ ንግግር “አይደመሰስም” የሚለውን አሉታዊ አገላለጽ የተጠቀመው ስድቡ ሁልጌዜ በዚያ እንደሚኖር ለማመልከት ነው፡፡ (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)