ሌባን አይንቁትም
“ሌባን በንቀት አትመልከት” ወይም “ሌባ ክፉ እንደሆነ አታስብ”
ቢያዝ
ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው እርሱን ቢይዘው” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
በቤቱ
ይህ የንግግር ዘይቤ በቤቱ ያለው ማንኛውም ነገር እርሱ በባለቤትነት የያዘው ነው ይላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእርሱ የሆነው ሁሉ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)