am_tn/pro/06/28.md

768 B

ሰው እግሩ ሳይቃጠል በፍም ላይ መራመድ ይችላልን?

በፍም ላይ መራመድ የሰውየውን እግር ያቃጥላል፤ ለዚህ ጥያቄ ስለዚህ ተገቢው መልስ “አይችልም” ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በፍም ላይ የሚራመድ ማንኛውም ሰው እግሩ ይቃጠላል፡፡” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)

በፍም ላይ መራመድ

ይህ ለአመንዝራነት የቆመ ነው፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

መራመድ

ይህ ያለ ማታለል እና ያለ አስማት ሩቅ ርቀት ቀስ ብሎ መጓዝ ነው፡፡

መቃጠል

“መንደድ”