am_tn/pro/06/26.md

1.3 KiB

የአንድ ቁራሽ ዳቦ ዋጋ

ይህ የሚናገረው ስለ ቁስ ዋጋ እንጂ ስለ መንፈሳዊ ዋጋ ወይም ስለ ስነ ምግባር ዋጋ አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትንሽ ነው”

ሕይወትህን ሊያስከፍልህ ይችላል

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፡- 1) የሌላ ወንድ ሚስት ሕይወትህን ታጠፋዋለች ምክንያቱም እርስዋ ሁልጊዜ የምትፈልገው የላቀ ነገር ነው ወይም 2) የሌላ ሴት ባል አድኖ ይገድልሃል

አንድ ሰው ልብሶቹ ሳይቃጠል በደረቱ እሳት መያዝ ይችላልን?

ይሀ ድርጊት በጣም አደገኛ ስለሚሆን ጉዳት ያስከትላል፡፡ ለዚህ ጥያቄ የሚቀርበው መልስ “አይችልም” የሚል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በደረቱ ላይ እሳት የሚይዝ ወንድ ልብሱን ያቃጥላል” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)

ሳይቃጠል

“ጥፋት ሳይደርስ” ወይም “ሳይወድም”

ልብሶቹ

ልብሶቹ የሚለው ቃል ለሰውየው ሙሉ ሁለንተና የሚቆም ነው፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)