ይህ ሙሉ ጥቅስ እግዚአብሔር አንድ ነገር ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገሮችን እንደሚጠላ አጽንዖት የሚሰጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች፤ ሰባት ነገሮች” (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)
x