am_tn/pro/06/03.md

657 B

ራስህን አድን

“ራስህነ ጠብቅ” ወይም “ከእነዚህ ችግሮች ለመውጣት ራስህን እርዳ”

በጎረቤትህ እጅ ወድቀሃልና

ይህ የንግግር ዘይቤ “እጅ” የሚለውን ቃል በመጠቀም “ጉዳት” የሚለውን ትርጉም ያስተላልፋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጎረቤትህ ከፈለገ ወደ አንተ ጉዳት ሊያመጣብህ ይችላል” ወይም “ጎረቤትህ በአንተ ላይ የሚፈልገውን ለማድረግ ሐይል አለው” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ጎረቤት

“ጓደኛ”