am_tn/pro/03/31.md

980 B

መንገዱን ሁሉ አትምረጥ

የሁከተኛ ግለሰብ ተግባርን ማድረግ መምረጥ እንደሌለበት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “መንገዱን ሁሉ ለማድረግ አትምረጥ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጠማማ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው

“እግዚአብሔር ጠማማን ሰው ይጠላል”

ጠማማ ሰው

የማይታመን ወይም አታላይ የሆነ ሰው

ለቅን ሰው ሚስጥሩን ይገልፅለታል

እግዚአብሔር ትክክለኛውን ነገር የሚያደርጉትን እንደ ቅርብ እና ታማኝ ጓደኛ ሀሳቡን ያካፍላቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለቅኖች ቅርብ ጓደኛ ነው” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)