“መልካም ነገርን አትከልክል” ወይም “መልካም ተግባርን አትከልክል”
“መርዳት የምትችል ሲሆን”
በእጅህ ላይ ገንዘብ ሲኖርህ፡፡ የዚህ ትርጉም ግለሰቡ ለመርዳት የሚሆን ገንዘብ በአሁኑ ጊዜ እያለው ነገር ግን ጎረቤቱን ነገ ተመልሶ እንዲመጣ ይነግረዋል የሚል ነው፡፡