am_tn/pro/03/19.md

1.0 KiB

እግዚአብሔር ምድርን መሰረተ………. ሰማያትንም አፀና

ፀሀፊው እግዚአብሔር ምድርና ሰማያት መፍጠሩን የህንፃ መሰረትን እንደጣለ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ምድርን ፈጠረ……….. ሰማያትን ሰራ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ጥልቆች ተሰንጥቀው ተከፈቱ

በጥንት አስተሳሰብ ውሀ ከመሬት በታች ይገኛል፡፡ ይህ ሀረግ እግዚአብሔር ይህንን ውሀ ከመሬት እንዲወጣ እንዳደረገና ውቅያኖሶችና ወንዞች እንዲገኙ እንዳደረገ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወንዞቹ እንዲፈሱ አደረገ” ወይም “ውቅያኖሶች እንዲፈጠሩ አደረገ” (ግምታው እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጠል

ሌሊት በመሬት ላይ የሚሰበሰብ ውሀ