am_tn/pro/03/15.md

352 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ፀሀፊው ጥበብ ሴት እንደሆነች አድርጎ ይናገራል፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ይበልጥ የከበረ

“የላቀ ዋጋ ያለው”

በቀኝ እጅዋ ረጅም እድሜ ይዛለች፤ በግራ እጅዋ ባለጠግነት እና ክብር

x