ፀሀፊው ልጁን እንደሚያስተምር አባት ይፅፋል፡፡
“እርሱ ሀሴት የሚያደርግበት ወንድ ልጅ፡፡ ይህ አባትየውን ለወንድ ልጁ ያለውን ፍቅር ያመለክታል እንጂ የወንድ ልጁ ባህርይ በአባትየው ዘንድ ያለውን ቅቡልነት አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ የሚወደው ወንድ ልጅ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)