“በሰበሰብከው ምግብ ሁሉ”
ይህ በገቢር/አድራጊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጎተራህ ሙሉ ይሆናል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ምግብ የሚከማችበት ህንፃ ወይም ክፍል
ማከማቻህም መክደን እስከማይቻል ድረስ እጅግ በጣም ይሞላል፡፡