am_tn/pro/03/05.md

1.2 KiB

ፍፁም ልብህ

“ልብ” የሚለው ቃል ውስጣዊ ማንነትን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሙሉ ማንነትህ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

በራስህ ማስተዋል አትደገፍ

ፀሀፊው በራስ ማስተዋል መደገፍን “ማስተዋል” አንድ ሰው ሊደገፍበት የሚችል ነገር እንደሆነ አድርጎ

በመንገድህ ሁሉ

ፀሀፊው የአንድ ሰው ድርጊትን ግለሰቡ የሚጓዝበት መንገድ እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በምታደርገው ሁሉ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

መንገድህን ቀና ያደርገዋል

እግዚአብሔር የአንድ ሰው ተግባርን ማበልፀጉ የዚያ ሰው ተግባር እርሱ የሚጓዝበት እና እግዚአብሔር ከእንቅፋት ነፃ የሚያደርገው መንገድ አንደሆነ አድርጎ ፀሀፊው ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ መሳካትን ይሰጥሀል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)