am_tn/pro/02/16.md

869 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

አባት ልጁን ጥበብ እንዴት እንደምትጠብቀው ማስተማር ቀጥሏል፡፡

ጥበብ እና ጥንቃቄ ያድኑሀል

ፀሀፊው ጥበብ እና ጥንቃቄን የተቆጣጠራቸውን ግለሰብ የሚያድኑ ሰዎች እንደሆኑ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥበብ እና ጥንቃቄ ካለህ ራስህን ታድናለህ” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የወጣትነት ወዳጅዋን

ይህ ልጅ እያለች ያገባችውን ባለቤትዋን የሚያመለክት ነው፡፡

የአምላክዋን ቃል ኪዳን

ይህ ሊወክል የሚችለው በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ከባለቤትዋ ጋር ስለፈፀመችው የጋብቻ ቃል ኪዳን ነው፡፡