ጥበብ መናገሯን ቀጥላለች፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
“በጥንቃቄ አዳምጡ”
ጥበብ ስለ ህዝቡ የምታስበውን በሙሉ ለእነርሱ መንገሯ ሀሳቧ እንደ ፈሳሽ የምታፈሰው እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን የመልከቱ)
“የማስበውን እነግራችኋለሁ”
x