am_tn/pro/01/10.md

632 B

በሀጢያታቸው እንድትሳተፍ ሊያባብሉህ ሞከሩ

“እነርሱ እንደሚያደርጉት ሀጢያትን እንድትሰራ ሊያሳምኑህ ሞከሩ”

አትከተላቸው

“እሺ አትበላቸው” ወይም “አትስማቸው”

ቢያባብሉህ

እዚህ ላይ ተናጋሪው ሀጢያተኞች አንድን ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት ለማባበል ሊሞክሩ የሚችሉትን ምሳሌ ይሰጣል፡፡ (ግምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)

እናድባ

“ተሸሸጎ ትክክለኛውን ጊዜ መጠበቅ”