am_tn/php/03/20.md

1.0 KiB

X

የእኛ፤እኛ ጳውሎስ "የእኛ" እና "እኛ" በማለት አድማጮችን ያካትታል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) መኖሪያችን በሰማይ ነው "መኖሪያችን በሰማይ ነው" ወይም "እውነተኛ ቤታችን በሰማይ ነው" አዳኙን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከምንጠባበቅበት "እኛ ከሰማይ ወደ ምድር የሚመለሰውን አዳኙን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን እንጠባባቃለን" የተዋረደውን ሰውነታችንን ይለውጣል "የእኛን ደካማና ምድራዊ አካላችንን ይለውጣል" ክብሩን በሚመስል በተሠራው አካላት "አካሉን በሚመስል አካላት" ሁሉን ለመቆጣጠር በእርሱ ኃይል በተሠራው ትኩረት፡ "ሁሉን ነገር ለመቆጣጠር በሚጠቀምበት በተመሳሳይ ኃይል አካላችንን ይለውጣል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])